እንኳን ደስ አላችሁ /አለን
የሁልባራግ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት 3ኛ ደረጃን በመያዝ የፒርንተርና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ!
ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የሁልባራግ ወረዳ ብልጽግና ፓርት ጽ/ቤት
"ከምርጫ ማግስት ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግሥት"በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ባዘጋጀው የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም የማጠቃለያ መድረክ በዞኑ ዓለም ገበያ ከተማ ላይ ባካሄደው መድረክ ነው።
የሁልባራግ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተሻሉ ስራዎችን በማከናወን በስልጤ ዞን ካሉ አጠቃላይ የብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤቶች የተሻለ አፈጻጸምን በማስመዝገብ 3ኛ ደረጃን ይዞ የፒርንተርናየምስክር ወረቀት የተሸለመው።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ /አለን!